Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu’s office accused Hamas of reneging on parts of the agreement in an attempt “to ...
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ለሶማሊያ ሰላም መረጋገጥ በሚኖረው ሚና ላይ፣ በሁለቱ ሀገራት መንግሥታት መካከል ስምምነት መደረሱን ኢትዮጵያ ገለጸች። የሁለቱ አገራት መሪዎች፣ በሰላም ማስከበሩ ...
"100 ዓመት ስምምነት" ለመፈራረም ዛሬ ሀሙስ ኪቭ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደኪቭ የተጓዙት ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ ዋይት ሀውስ ከመመለሳቸው በፊት የሩሲያ ...
"ትዝታን በዜማ'' የተሰኘ በቀደሙት የሙዚቃ ሥራዎች ላይ ያተኮሩ ዝግጅቶች በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኤፍኤም ዐዲስ 97.1 በሚቀርቡበት የራዲዮ ፕሮግራም ላይ አዘጋጅ ኾኖ ሠርቷል፡፡ ይኸው ...
ትላንት ማክሰኞ በዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ፊት የቀረቡት የተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ዕጩ የመከላከያ ሚንስትር ፒት ሄግሴት የሴኔቱ ወታደራዊ አገልግሎት ኮሚቴ አባላት ከሆኑ ...
እሳቱን የሚያዛምት ነፋስ ሊኖር እንደሚችል ባለሞያዎች አስጠንቅቀዋል ደቡባዊ ካልፎርኒያ ሎስ አንጀለስ አካባቢ ለቀናት የቀጠለውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት የእሳት አደጋ ሠራተኞች ዛሬም መረባረባቸውን ...
"ለመዳን ከቆረጡና ተገቢውን ርዳታ ካገኙ ከችግሩ መውጣት ይችላሉ፤" ያሉን፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ ሥር በሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል የሥነ አእምሮ ጤና ባለሞያ እና በሆስፒታሉ የአእምሮ ...
በፑንትላንድ የፀጥታ ኅይሎች ከአይሲስ ታጣቂዎች ጋራ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በተባለ ባደረጉት ውጊያ ቢያንስ ሁለት የቡድኑ ዓባላት መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ቡድኑ በካማካዚ ድሮኖች ሊፈጽም ...
"እጅግ ከፍተኛ" የሰውነት ክብደት፣ ሊያስከትላቸው የሚችላቸው ልዩ ልዩ የጤና ጠንቆች እንዳሉ ይታመናል። በሕክምናው ዓለም የእንግሊዘኛው አጠራር ‘ኦቤሲቲ’ በመባል የሚታወቀውን ይህን ‘እጅግ ከፍተኛ ...